Get the latest Sport, Movies, Series & Shows

ዲኤስቲቪን በቀላሉ!

ያለ ዲሽ... ያለ ገመድ... ያለ ዲኮደር

የሚያስፈልግዎት ኢንተርኔት እና የስትሪም አገልግሎት መጠቀም የሚያስችል ስማርት ስልክ ወይም ሌሎች መገልገያዎች!
ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው

 

በአዲሱ የMyDStv መተግበሪያ ጋር ወደ ላቀ አገልግሎት

 

 

ከእሁድ እስከ እሁድ እላናችሁ

ደንበኝነትዎን ሲያራዝሙ ከፍ ወዳለው ፓኬጅ ከተጨማሪ ቻናሎች ጋር በስጦታ ያገኛሉ

ፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ 2025

የዓለም ምርጥ ክለቦች ከመቼውም ጊዜ በላይ ዘንድሮ ግጥሚያቸው ይጦፋል! ሁሉንም ጨዋታዎች ከፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ - በቀጥታ በሱፐርስፖርት፤ ሻምፒዮኖች ይነግሱበታል!

እፀ-ህይወት

የቤተሰብን ድብቅ ገፅታ ፣ እራስን በማወቅ ውስጥ ያለን እውነት መጋፈጥ ልብ እያንጠለጠለ የሚያሳይ ድራማ ዘወትር ከሰኞ-አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ

ግዛት

በማን ቢዝነዝ ማን ይከብራል …በማን ወንጀል ማን ይታሻል …
በማን ፍቅር ማን ያሴራል …በማን ሚስጥር ማን ይፀናል …
በማን ግዛት ማን ይገዛል ….
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ
ዘወትር ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2:30 በአቦል ቲቪ 465

የቅጅና ተዛማጅ መብት ጥሰት

የሚወዷቸውን የሃገርኛ ፊልሞች እና አዘውትረው የሚከታተሏቸው የስፖርት ጨዋታዎችን ማግኘት ባይችሉ ምን ሊሰማዎት ይችላል?

ይዘቶችን በነፃ መጠቀም ጉዳት ያለው ላይመስል ይችላል። የቅጅና ተዛማጅ መብት ጥሰት ያላቸውን ይዘቶች አይቶ ማለፍ የአፍሪካን የጥበብ ኢንዱስትሪ በእጅጉ ይጎዳል።

Bringing the best local entertainment

KBCTV
Citizen TV
KTN News
NBS
TBC1
Safari TV
TVE Tanzania
Rwanda TV
Y254
Teen Africa TV
News

Entertainment Showcase

Self Service

Take control, Stay Connected - manage your DStv account on your terms. Select an option below to get started.